አመዘጋገብ ማሳሰቢያ፡-1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ።2. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከነሀሴ 13 2017 ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በስራና ክህሎት ሚነስቴር ሊንክ ወይም ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ አካባቢ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአካል በመቅረብ ከሁለቱ በአንዱ መመዝገብ ይቻላል።3. አመልካች በተግባር ወይም በጽሁፍ እና በቃለ-መጠይቅ ፈተና ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ በሚጠየቁ ስራ መደቦች ላያ ተያዥ ማቅረብ አለበት።4. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።5. በዝውውር የሚወዳደሩ ሠራተኞች መመዝገብ የሚችሉት በዝውውር ህጉ መሠረት አሁን ከሚሰሩበት የስራ መደብ በተመሳሳይ የስራ ደረጃና ደመወዝ ባለበት የስራ መደብ ላይ መሆኑ አለበት። አሁን ከሚሰሩበት ተቋምም የስምምነት ደብዳቤ ከማመልከቻ/ዶክምንቶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።6. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ ወይም በኢትዮጵያ የስራ ገበያ መረጃ ሠርዓት(ELMIS) የሚገለጽ ይሆናል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-54-96-93 እና 9138 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
Labor ID (የሰራተኛነት መለያ ቁጥር) ለማውጣት lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ መስጠት ይኖርባችኋል
አድራሻ
የሥራ መረጃ
መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት
መሶብ ግንባታ ፕሮጄክት ጽ/ቤት
ሲቪል ሰርቪስ
የተቀናጀ ሲቪል ሰርቪስ መረጃ አያያዝ ሥርዓት /ICSMIS ፕሮጀክት ጽ/ቤት12
የትምህርት እና የሥራ ልምድ